The Auditor General’s Message

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 101 እና በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 982/2008 እንዲሁም በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1146/2011 መሰረት የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነቶች  ለመወጣት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ የመ/ቤቱ ተጠሪነት ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሲሆን የህዝብና የመንግሥት ሀብትና ንብረት በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል እና ይህንን ተግባር የመፈጸምና የማስፈጸም ተልዕኮ የተሰጣቸው የመንግሥት ተቋማትም ለተግባራዊነቱ በመትጋት ግልፅነትና ተጠያቂነትን እንዲሁም .... Read More

Latest News

የተሻሻለውን የክዋኔ ኦዲት ማኑዋል ማስተዋወቂያ አውደ ጥናት ተካሄደ

የተሻሻለውን የክዋኔ ኦዲት ማኑዋል ማስተዋወቂያ አውደ ጥናት ተካሄደ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የተለያዩ አዳዲስ የአሠራር ሂደቶችን በማካተት ያዘጋጀውን የተሻሻለ የክዋኔ ኦዲት ማኑዋል ለመ/ቤቱ የክዋኔ ኦዲት የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች...
Read More
የመ/ቤቱ አመራርና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

የመ/ቤቱ አመራርና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

የፌዴራል ዋና  ኦዲተር  መ/ቤት  አመራርና ሠራተኞች ከኦዲት አገልግሎት ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ጋር በጋራ በመሆን "በመትከል  ማንሠራራት" በሚል መሪ ቃል  ሀምሌ 24...
Read More
መ/ቤቱ የግዥና ንብረት አስተዳደርን የሚመለከት ስልጠና መስጠት ጀመረ

መ/ቤቱ የግዥና ንብረት አስተዳደርን የሚመለከት ስልጠና መስጠት ጀመረ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደርን በተመለከተ ተሻሽለው የወጡ አዋጆችና መመሪያዎችን በተመለከተ ግንዛቤ የሚያስጨብጥና በተለይም በግዥና ንብረት አስተዳደር...
Read More
የተሻሻለውን የሂሳብና  ህጋዊነት ኦዲት ማኑዋል ለማስተዋወቅ በሁለት ዙሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ

የተሻሻለውን የሂሳብና ህጋዊነት ኦዲት ማኑዋል ለማስተዋወቅ በሁለት ዙሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ

ጠቃሚና ወቅታዊ የአሰራር ሂደቶችንና ቴክኒኮችን በማካተት እንደገና የተሻሻለውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሂሳብና ህጋዊነት ኦዲት ትግበራ ማኑዋል ለማስተዋወቅ በሁለት ዙሮች...
Read More
የመ/ቤቱን የስርዓተ ጾታና አካታችነት ኦዲት ማኑዋል ረቂቅ ማዳበር የሚያስችል አውደ ጥናት ተካሄደ

የመ/ቤቱን የስርዓተ ጾታና አካታችነት ኦዲት ማኑዋል ረቂቅ ማዳበር የሚያስችል አውደ ጥናት ተካሄደ

በተባበሩት መንግስታት ሴቶች በኢትዮጵያ ( UN-Women Ethiopia) እና በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የጋራ ቅንጅት የተዘጋጀና ቀደም ሲል በመ/ቤቱ የተቀረጸውን የስርዓተ...
Read More

 

 

 

Our services

REGULARITY AUDITING

A Regularity Audit is an independent, objective evaluation of an organization’s financial and compliance reporting Read More

PERFORMANCE AUDITING

Performance Audit refers to an independent examination of a program, function, operation or the management Read More

IT AUDITING

IT Auditing is a process which collects and evaluates evidence  to determine whether information systems and related Read More

ENVIRONMENTAL AUDITING

An Environmental Audit is a management tool comprising systematic, documented, periodic and objective Read More

SPECAIL AUDITING

Special Audits are needed when it is suspected that laws or regulations have been violated in the financial management Read More

What else we provide?

Audit Capacity Building

Capacity building is whatever is needed to bring an organization to the next level of operational, programmatic, financial, or organizational maturity on auditing, so it may more effectively and efficiently Read More

Audit Consultancy

Our Consultancy Services have the skills and a wealth of experience to understand and develop organizations. We work with our clients to unlock their true potential, whilst optimizing their performance Read More

Audit Quality Assurance

Quality assurance is an organization’s guarantee that the service it offers meets the accepted quality standards. It is achieved by identifying what “quality” means in context; specifying methods by which Read More

 

 

 

 

 

OFAG

Do you want to…

Take Some Time And Meet The Management Team?

... Or Check Recently Released Audit Reports?

... Also Feel Free To Write us Feedbacks And Suggestions ...

OUR Auditees

 


 


 

Interview with AG